Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/tikvahethsport/-60011-60012-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tg-me/post.php on line 50
TIKVAH-SPORT | Telegram Webview: tikvahethsport/60011 -
Telegram Group & Telegram Channel
#Saudileague

በሳውዲ አረቢያ ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር አል ነስር ከአል ሂላል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።

የአል ነስርን ግብ ታሌስካ ሲያስቆጥር ሚሊንኮቪች ሳቪች አል ሂላልን አቻ ማድረግ ችሏል።

ሁሉንም ጨዋታዎች በአሸናፊነት የተወጣው አል ሂላል በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ነጥብ ለመጣል ተገደዋል።

አል ነስር ከአል ሂላል ጋር በተገናኙባቸው ያለፉትን ስድስት የሪያድ ደርቢ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።

አል ሂላል በሳውዲ አረቢያ የሀገር ውስጥ ውድድሮች ታሪክ ሀምሳ ስድስት ጨዋታዎችን ሳይሸነፍ በመጓዝ አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ ችሏል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አል ሂላል :- 25 ነጥብ
3️⃣ አል ነስር :- 19 ነጥብ

ቀጣይ መርሐ ግብር ?

አርብ - አል ሪያድ ከ አል ነስር

አርብ - አል ሂላል ከ አል ኢቲፋቅ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

tg-me.com/tikvahethsport/60011
Create:
Last Update:

BY TIKVAH-SPORT

Share with your friend now:
tg-me.com/tikvahethsport/60011

View MORE
Open in Telegram

TIKVAH SPORT Telegram | DID YOU KNOW?

Date: |

The Singapore stock market has alternated between positive and negative finishes through the last five trading days since the end of the two-day winning streak in which it had added more than a dozen points or 0.4 percent. The Straits Times Index now sits just above the 3,060-point plateau and it's likely to see a narrow trading range on Monday.

TIKVAH SPORT from br

Telegram TIKVAH-SPORT
FROM USA